ሰነድ መጠበቂያ
የ ወረቀቱን አካል የ እርስዎን ሰነድ ከ መሻሻል ይጠብቃል: ማስገባት ይቻላል: ማጥፋት: እንደገና መሰየም: ማንቀሳቀስ ወይንም ወረቀቱን ኮፒ ማድረግ ይቻላል: ይክፈቱ የ ሰነድ መጠበቂያ ንግግር ከ መሳሪያዎች - ሰንጠረዥ መጠበቂያ ውስጥ: በ ምርጫ ያስገቡ የ መግቢያ ቃል እና ይጫኑ እሺ
የሚጠበቁ የ ሰንጠረዥ ሰነዶችን መቀየር የሚቻለው የ መጠበቂያ ምርጫ ከ ተሰናከለ ብቻ ነው: በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ሰንጠረዥ tabs በ ንድፍ ድንበር ከ ታች በኩል: የ ዝርዝር እቃ ብቻ ሁሉንም ወረቀቶች ይምረጡ ማስጀመር ይቻላል: ሁሉም ሌሎች ዝርዝር እቃዎች ይቦዝናሉ: መጠበቂያውን ለ ማስወገድ: ትእዛዝ ይጥሩ መሳሪያዎች - ሰንጠረዥ መጠበቂያ እንደገና: ምንም የ መግቢያ ቃል ካልተወሰነ: መጠበቂያው ወዲያውኑ ይወገዳል: የ መግቢያ ቃል ተወስኖ ከ ነበር የ ሰንጠረዥ መጠበቂያ ማስወገጃ ንግግር ይታያል: እርስዎ የ መግቢያ ቃል የሚያስገቡበት: እና ከዛ በኋላ ብቻ እርስዎ ማስወገድ ይችላሉ የ ምልክት ማድረጊያውን የሚወስነውን መጠበቂያ ንቁ ነው የሚለውን
አንዴ ከ ተቀመጠ: የሚጠበቅ ወረቀት ማስቀመጥ የሚቻለው ይህን በ መጠቀም ነው ፋይል - ማስቀመጫ እንደትእዛዝ
የ መግቢያ ቃል (በ ምርጫ)
እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ መግቢያ ቃል የ እርስዎን ሰነድ ለ መጠበቅ: ባልተፈቀደ ወይንም በ ስህተት ሰነዱን ከ መሻሻል ለ መጠበቅ

እርስዎ ስራዎትን መጠበቅ ይችላሉ ምርጫዎችን በ መቀላቀል መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ እና መሳሪያዎች - ሰንጠረዥ መጠበቂያ የ መግቢያ ቃል ማስገቢያ ያካትታል: እርስዎ ሰነዱ በ ሌሎች ተጠቃሚዎች እንዳይከፈት ከ ፈለጉ: ይምረጡ በ መግቢያ ቃል ማስቀመጫ እና ይጫኑ የ ማስቀመጫ ቁልፍ: በ መግቢያ ቃል ማስቀመጫ ንግግር ይታያል: የ መግቢያ ቃል ሲመርጡ ይጠንቀቁ: ሰነዱን ከዘጉ በኋላ የ መግቢያ ቃሉን ከረሱት እርስዎ ሰነዱ ጋር መድረስ አይችሉም